Saturday, August 25, 2012

አንግርጉሮ ነገር


አንግርጉሮ ነገር

ሰማን ከዛ ማዶ ከፋ አሉ ጫጫታው  
ባልታስብ ነገር ገዳይን ሞት ነካዉ 
ጀግና ነበር አሉ  ሎቴው ያማረለት 
ገዳይ ነበር አሉ አልሞ የማይስት 
አንዴት ያለ ነገር በሱ ደረሰበት 
ድንገተኛ  ሆኖ ካልሰማ ሀገሩ 
የሰሙትን  ጥሩ ካልሰሙም ንገሩ
የዛን  ገዳይ ጀግና አስከሬን ይቅበሩ