Sama
Saturday, August 25, 2012
አንግርጉሮ ነገር
አንግርጉሮ ነገር
ሰማን ከዛ ማዶ ከፋ አሉ ጫጫታው
ባልታስብ ነገር ገዳይን ሞት ነካዉ
ጀግና ነበር አሉ ሎቴው ያማረለት
ገዳይ ነበር አሉ አልሞ የማይስት
አንዴት ያለ ነገር በሱ ደረሰበት
ድንገተኛ ሆኖ ካልሰማ ሀገሩ
የሰሙትን ጥሩ ካልሰሙም ንገሩ
የዛን ገዳይ ጀግና አስከሬን ይቅበሩ
Newer Posts
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)